በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል

ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል

ዕዝራ የአምላክ ቃል ልቡን እንዲነካውና በምግባሩ ላይ ተጽዕኖ እንዲያደርግ ፈቅዷል (ዕዝራ 7:10w00 10/1 14 አን. 8)

ሌሎች በዕዝራ አማካኝነት የአምላክን ጥበብ ማስተዋል ችለዋል (ዕዝራ 7:25si 75 አን. 5)

ዕዝራ ራሱን በአምላክ ፊት በማዋረዱ ይሖዋ እንደሚመራውና እንደሚጠብቀው እርግጠኛ ነበር (ዕዝራ 8:21-23it-1 1158 አን. 4)

ዕዝራ አምላካዊ ጥበብ በማንጸባረቁ ንጉሡ ከባድ ኃላፊነት በአደራ ሰጥቶታል። እኛም እንደ ዕዝራ በምግባራችን ይሖዋን ማስከበር እንችላለን።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በማሳየው ክርስቲያናዊ ምግባር የተነሳ የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎች ያከብሩኛል?’