በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ

አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ

አንዳንድ እስራኤላውያን ከጣዖት አምላኪዎች ጋር ትዳር መሥርተው ነበር (ዕዝራ 9:1, 2w06 1/15 20 አን. 1)

የይሖዋን ግልጽ መመሪያ ችላ ብለዋል (ዕዝራ 9:10-12)

አለመታዘዛቸው በእነሱም ሆነ በቤተሰባቸው ላይ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል (ዕዝራ 10:10, 11, 44)

ይሖዋ ማንኛውንም ትእዛዝ የሚሰጠን ለጥቅማችን ነው። (w09 10/1 10 አን. 6) ታዛዥነት በአሁኑ ጊዜ ከብዙ መከራ ይጠብቀናል፤ ወደፊት ደግሞ ዘላለማዊ በረከት ያስገኝልናል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን መታዘዜ ከአላስፈላጊ ሥቃይ የታደገኝ እንዴት ነው?’