ከሐምሌ 24-30
ነህምያ 1–2
መዝሙር 47 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ነህ 2:4—ነህምያ ስለዚህ ጉዳይ ሲጸልይ የመጀመሪያው ነበር? እኛስ ከዚህ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w86 2/15 25)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 2:11-20 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 16)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 3)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 11 ጠለቅ ያለ ጥናት ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 4 (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ይሖዋ ጸሎት ይሰማል?፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ይህ ቪዲዮ ስለ ጸሎት ምን ያስተምረናል?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 51
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 102 እና ጸሎት