በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ”

“ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ”

[የነህምያ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ነህምያ የንጉሡን ጥያቄ ከመመለሱ በፊት ጸልዮአል (ነህ 2:2-4w08 2/15 3 አን. 5)

ንጉሡ የነህምያን ጥያቄ ለማስተናገድ ፈቃደኛ ሆነ (ነህ 2:5, 6)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ስለ እምነታችን ማብራሪያ እንድንሰጥ በድንገት ብንጠየቅ ምን ማድረግ ይኖርብናል?—be 177 አን. 4