ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6
ነህምያ 3–4
መዝሙር 143 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ነህ 4:17, 18—አንድ ሰው በአንድ እጁ በግንባታ ሥራ መካፈል የሚችለው እንዴት ነው? (w06 2/1 9 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 3:15-24 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር የጀርባ ገጽ ላይ ተወያዩ፤ ከዚያም ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (th ጥናት 12)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 11/12 1—ጭብጥ፦ በሥራችሁ እርካታ አግኙ። (th ጥናት 10)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር መሥራት፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ይህ ቪዲዮ በሥራ ቦታ የምናሳየው ምግባር ምሥክርነት ሊሰጥ እንደሚችል የሚያሳየው እንዴት ነው?
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 52
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 29 እና ጸሎት