በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?

ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?

ሊቀ ካህናቱና ወንድሞቹ የኢየሩሳሌምን ቅጥር በመገንባቱ ሥራ መካፈል እንደማይመጥናቸው ሆኖ አልተሰማቸውም (ነህ 3:1)

አንዳንድ ታዋቂ ሰዎች ራሳቸውን ዝቅ አድርገው በጥገናው ሥራ ለመካፈል ፈቃደኞች አልሆኑም (ነህ 3:5w06 2/1 10 አን. 1)

ፈሪሃ አምላክ ያላቸው ሴቶች በጉልበት ሥራው በፈቃደኝነት ተካፍለዋል (ነህ 3:12w19.10 23 አን. 11)

በጉባኤው ውስጥ የሚከናወኑ በርካታ ሥራዎች ዝቅ ተደርጎ የሚታይ ወይም የጉልበት ሥራ የሚጠይቁ ናቸው፤ እንዲሁም ብዙዎቹ ሥራዎች ዓይን ውስጥ የሚገቡ አይደሉም።—w04 8/1 18 አን. 16

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለምሥራቹ ስል እንዲህ ባለው ሥራ ስለመካፈል ምን ይሰማኛል?’—1ቆሮ 9:23