በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከነሐሴ 14-20

ነህምያ 8–9

ከነሐሴ 14-20

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ነህ 8:2, 8—የተሰበሰቡት ሰዎች ሕጉ ሲነበብ “ሰምተው ማስተዋል” የሚችሉ ከሆነ ሌዋውያኑ ማብራሪያ መስጠት ያስፈለጋቸው ለምንድን ነው? (it-1 145 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 8:1-12 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት