በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ዕዝራ ሕጉን ለሕዝቡ ሲያነብና ይሖዋን ሲያወድስ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’

‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’

ሕዝቡ ዕዝራ ሕጉን ሲያነብ ለመስማት ተሰበሰቡ (ነህ 8:1, 2w13 10/15 21 አን. 2፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)

ይህ ቀን ሕዝቡ በይሖዋ አምልኮ የሚደሰቱበት እንጂ ቀደም ሲል በፈጸሙት ኃጢአት የተነሳ የሚያዝኑበት ቀን አይደለም (ነህ 8:9, 11, 12)

የይሖዋ ደስታ ለአገልጋዮቹ ምሽጋቸው ነው (ነህ 8:10w07 7/15 22 አን. 9-10)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ተፈታታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙኝም ለመደሰት የሚያበቃ ምን ምክንያት አለኝ?’