በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል

ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል

አንዳንድ ቤተሰቦች ርስታቸውን ትተው በኢየሩሳሌም እንዲኖሩ ተጠይቀው ነበር (ነህ 11:1w98 10/15 22 አን. 13)

እንዲህ ያለውን መሥዋዕት ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ ተባርከዋል (ነህ 11:2w86 2/15 26)

ከይሖዋ የምናገኘው በረከት ከምንከፍለው ከማንኛውም መሥዋዕት በእጅጉ የላቀ ነው (ሚል 3:10w16.04 8 አን. 15)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን ለማገልገል ስል መሥዋዕት በመክፈሌ ምን በረከት አግኝቻለሁ?’