ከነሐሴ 7-13
ነህምያ 5–7
መዝሙር 17 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ነህ 6:13—ነህምያ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ቢደበቅ ኖሮ ኃጢአት የሚሆንበት ለምንድን ነው? (w07 7/1 30 አን. 15)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 6)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w13 5/15 7 አን. 17-19—ጭብጥ፦ ስኬታማ የሆኑ ወንጌላውያን እርስ በርስ ይረዳዳሉ። (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 53
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 35 እና ጸሎት