በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም

ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም

ነህምያ ሥልጣኑን የራሱን ጥቅም ለማራመድ አልተጠቀመበትም (ነህ 5:14, 15, 17, 18w02 11/1 27 አን. 3)

ነህምያ የሥራው የበላይ ተመልካች ብቻ አልነበረም፤ በሥራው ተሳትፏል (ነህ 5:16w16.09 6 አን. 16)

ነህምያ ላሳየው ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ይሖዋ እንዲያስበው ጠይቋል (ነህ 5:19w00 2/1 32)

ነህምያ ገዢ የነበረ ቢሆንም ልዩ እንክብካቤ እንዲደረግለት አልጠበቀም። ነህምያ የአገልግሎት መብትና የጉባኤ ኃላፊነት ላላቸው ክርስቲያኖች ግሩም ምሳሌ ነው።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የሚያሳስበኝ “ለሌሎች ምን ማድረግ እችላለሁ” የሚለው ነው ወይስ “ሌሎች ለእኔ ምን ያደርጉልኛል” የሚለው?’