በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሐምሌ 1-7

መዝሙር 57–59

ከሐምሌ 1-7

መዝሙር 148 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ንጉሥ ሳኦልና ሰዎቹ ዳዊትን መያዝ ካቃታቸው በኋላ

1. ይሖዋ ሕዝቦቹን የሚቃወሙ ሰዎች እንዳይሳካላቸው ያደርጋል

(10 ደቂቃ)

ዳዊት ከንጉሥ ሳኦል ለመደበቅ ተገድዶ ነበር (1ሳሙ 24:3፤ መዝ 57 አናት ላይ ያለው መግለጫ)

ይሖዋ የዳዊት ተቃዋሚዎች እንዳይሳካላቸው አድርጓል (1ሳሙ 24:7-10, 17-22፤ መዝ 57:3)

ተቃዋሚዎች የሚያደርጉት ጥረት ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ይጎዳቸዋል (መዝ 57:6bt 220-221 አን. 14-15)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ተቃውሞ ሲያጋጥመኝ በይሖዋ እንደምታመን ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’—መዝ 57:2

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 57:7—ልብን ማጽናት ሲባል ምን ማለት ነው? (w23.07 18-19 አን. 16-17)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. አለመታከት—ጳውሎስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት ከዚያም lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. አለመታከት—ጳውሎስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 65

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 78 እና ጸሎት