በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሐምሌ 8-14

መዝሙር 60–62

ከሐምሌ 8-14

መዝሙር 2 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ይሖዋ ከለላ፣ ጥበቃና መረጋጋት ይሰጠናል

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ እንደ ጽኑ ግንብ ነው (መዝ 61:3it-2 1118 አን. 7)

ይሖዋ በድንኳኑ ውስጥ በእንግድነት እንድንቀመጥ ፈቅዶልናል (መዝ 61:4it-2 1084 አን. 8)

ይሖዋ እንደ ዓለት ነው (መዝ 62:2w02 4/15 16 አን. 14)


ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን በማወቄና በእሱ በመታመኔ ሕይወቴ የተሻሻለው እንዴት ነው?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 62:11—“ብርታት የአምላክ ነው” ሲባል ምን ማለት ነው? (w06 6/1 11 አን. 6)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። አንድ ሰው ደግነት ካሳየህ በኋላ ከእሱ ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ለግለሰቡ ስለ JW ላይብረሪ አፕሊኬሽን ንገረው፤ እንዲሁም አፕሊኬሽኑን እንዴት መጫን እንደሚችል አሳየው። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) w22.02 4-5 አን. 7-10—ጭብጥ፦ መመሪያ ሲሰጣችሁ በይሖዋ ተማመኑ። (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 12

7. ‘ከአምላክ ፍቅር ሊለየን’ የሚችል ነገር የለም

(10 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • በስደት ወቅት ይሖዋ ወንድም ንዪሬንዳን የተንከባከበው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

8. የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ወደ ጥምቀት የሚያደርሱት እርምጃዎች

(5 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ስለ ጥምቀት ስታስቡ ከዕድሜያችሁ ይበልጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነገር ምንድን ነው? ወደ ጥምቀት የሚያደርሱት እርምጃዎች ምንድን ናቸው?

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 63 እና ጸሎት