ከነሐሴ 12-18
መዝሙር 73–74
መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. አምላክን በማያገለግሉ ሰዎች መቅናት ብንጀምርስ?
(10 ደቂቃ)
አምላክን በማያገለግሉ ሰዎች መቅናት ልንጀምር እንችላለን (መዝ 73:3-5፤ w20.12 19 አን. 14)
ራሳችንን ከማግለል ይልቅ ከወንድሞቻችን ጋር ይሖዋን በማምለክ ተገቢውን አመለካከት መልሰን መያዝ እንችላለን (መዝ 73:17፤ ምሳሌ 18:1፤ w20.12 19 አን. 15-16)
አምላክን የማያገለግሉ ሰዎች “በሚያዳልጥ መሬት” ላይ ናቸው፤ አምላክን የሚያገለግሉ ሰዎች ግን ‘ክብር ይጎናጸፋሉ’ (መዝ 73:18, 19, 24፤ w14 4/15 4 አን. 5፤ w13 2/15 25-26 አን. 3-5)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 74:13, 14—“ሌዋታን” የሚያመለክተው ምንን ሊሆን ይችላል? (it-2 240)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 74:1-23 (th ጥናት 10)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በቅርቡ በስብሰባ ላይ ያገኘኸውን ትምህርት ለአንድ የምታውቀው ሰው ለመናገር አጋጣሚ ፈልግ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ፤ እንዲሁም ጥናቱ እንዴት እንደሚካሄድ አሳየው። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)
6. እምነታችንን ማብራራት
መዝሙር 72
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 14 አን. 1-6፣ በገጽ 112 ላይ ያለው ሣጥን