በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከነሐሴ 19-25

መዝሙር 75–77

ከነሐሴ 19-25

መዝሙር 120 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ጉራ አትንዙ—ለምን?

(10 ደቂቃ)

አምላክ ጉራ በሚነዙ ሰዎች ያዝናል (መዝ 75:4፤ 1ጢሞ 3:6w18.01 28 አን. 4-5)

በጉባኤ ውስጥ የምናገኘው ማንኛውም መብት ወይም ኃላፊነት የይሖዋ የጸጋ ስጦታ ነው (መዝ 75:5-7w06 7/15 11 አን. 2)

ይሖዋ ትዕቢተኛ የሆኑትን የዓለም መሪዎች ጨምሮ ኩራተኞችን ያዋርዳል (መዝ 76:12)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 76:10—“የሰው ቁጣ” ለይሖዋ ውዳሴ የሚያመጣው እንዴት ነው? (w06 7/15 11 አን. 3)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ በመረጠው ቋንቋ ከ​jw.org ላይ ቪዲዮ ተጠቀም። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በአምላክ እንደማያምን ሲነግርህ በአቀራረብህ ላይ ማስተካከያ አድርግ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)

6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 127

7. ሌሎች ሲያሞግሷችሁ ታማኝ ሁኑ

(7 ደቂቃ) ውይይት።

እንደ ኢየሱስ ታማኝ ሁኑ—ሌሎች ሲያሞግሷችሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ሰርጌ ሌሎች ሲያሞግሱት በትሕትና መልስ ከሰጠበት መንገድ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

8. በመስከረም ወር ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ጽሑፍ ተጠቅሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚካሄድ ልዩ ዘመቻ

(8 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በንግግር የሚያቀርበው። አስፋፊዎች ለዘመቻው ጉጉት እንዲያድርባቸው አድርግ፤ እንዲሁም ጉባኤው ለዘመቻው ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 95 እና ጸሎት