ከሐምሌ 11-17
መዝሙር 69-73
መዝሙር 92 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋ ሕዝቦች ለእውነተኛው አምልኮ ይቀናሉ”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 69:9—ለእውነተኛው አምልኮ ያለን ቅንዓት በግልጽ መታየት ይኖርበታል (w10 12/15 7-11 አን. 2-17)
መዝ 71:17, 18—አረጋውያን ክርስቲያኖች ወጣቶች ቅንዓት እንዲኖራቸው መርዳት ይችላሉ (w14 1/15 23-25 አን. 4-10)
መዝ 72:3, 12, 14, 16-19—ያለን ቅንዓት መንግሥቱ ለሰው ዘር የሚያመጣቸውን በረከቶች እንድንናገር ይገፋፋናል (w15 10/1 16 አን. 3፤ w10 8/15 32 አን. 19-20)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 69:4, 21—እነዚህ ትንቢቶች በመሲሑ ላይ የተፈጸሙት እንዴት ነው? (w11 8/15 11 አን. 17፤ w11 8/15 15 አን. 15)
መዝ 73:24—ይሖዋ አገልጋዮቹን ክብር የሚያጎናጽፋቸው እንዴት ነው? (w13 2/15 25-26 አን. 3-4)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 73:1-28
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.4 ሽፋን—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.4 ሽፋን
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 5 አን. 3-4
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለአንድ ዓመት መሞከር ትችላለህ?”፦ (15 ደቂቃ) በዚህ ርዕስና “የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም” በሚለው ርዕስ ላይ አጠር ያለ ውይይት በማድረግ ጀምር። ከዚያም JW Broadcasting ላይ የሚገኘውን ዘላለማዊ ጥቅም የሚያስገኘውን ሥራ ምረጡ የተባለውን ቪዲዮ አሳይና ተወያዩበት። (ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > ቲኔጀርስ በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 15 አን. 1-14 እና “ስለ አስቴር የሚነሱ ጥያቄዎች” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 123 እና ጸሎት