በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም

የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም

የዘወትር አቅኚነት ጥሩ ፕሮግራም ማውጣትን ይጠይቃል። በሳምንት 18 ሰዓት ማገልገል ከቻልክ የዘወትር አቅኚ መሆን ትችላለህ፤ የምታርፍበት ጊዜም ይኖርሃል! እንዲያውም እንዲህ ያለው ፕሮግራም ያልታሰበ ነገር ቢያጋጥምህ ለምሳሌ በሕመም ወይም በመጥፎ የአየር ንብረት ሳቢያ አገልግሎት መውጣት ባትችል ያን ማካካስ የምትችልበት ክፍተት አለው። ከዚህ በታች ያለው ሣጥን ግማሽ ቀን ወይም ሙሉ ቀን የሚሠሩ ወይም የጤና እክል አሊያም የአቅም ገደብ ያለባቸው አስፋፊዎችን ሊጠቅም የሚችል ሐሳብ ይዟል። ጥቂት ማስተካከያዎችን በማድረግ ከቤተሰባችሁ አባላት አንዱ መስከረም ላይ አቅኚነት መጀመር ይችል ይሆናል። በሚቀጥለው ጊዜ የቤተሰብ አምልኮ ስታደርጉ ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ አትወያዩም?

ግማሽ ቀን እሠራለሁ

ሰኞ

ሥራ

ማክሰኞ

ሥራ

ረቡዕ

ሥራ

ሐሙስ

6 ሰዓት

ዓርብ

6 ሰዓት

ቅዳሜ

4 ሰዓት

እሁድ

2 ሰዓት

ሙሉ ቀን እሠራለሁ

ሰኞ

2 ሰዓት

ማክሰኞ

2 ሰዓት

ረቡዕ

የጉባኤ ስብሰባ

ሐሙስ

2 ሰዓት

ዓርብ

2 ሰዓት

ቅዳሜ

6 ሰዓት

እሁድ

4 ሰዓት

የጤና እክል ወይም የአቅም ገደብ አለብኝ

ሰኞ

እረፍት

ማክሰኞ

3 ሰዓት

ረቡዕ

3 ሰዓት

ሐሙስ

3 ሰዓት

ዓርብ

3 ሰዓት

ቅዳሜ

3 ሰዓት

እሁድ

3 ሰዓት