ከሐምሌ 18-24
መዝሙር 74-78
መዝሙር 110 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘ይሖዋ ያከናወናቸውን ሥራዎች አስታውሱ’”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 74:16፤ 77:6, 11, 12—በይሖዋ ሥራዎች ላይ አሰላስሉ (w15 8/15 10 አን. 3-4፤ w04 3/1 19-20፤ w03 7/1 10 አን. 6-7)
መዝ 75:4-7—ከይሖዋ ሥራዎች መካከል አንዱ ትሑት ወንዶች ጉባኤውን እንዲንከባከቡ መሾም ነው (w06 7/15 11 አን. 3፤ it-1-E 1160 አን. 7)
መዝ 78:11-17—ይሖዋ ለሕዝቡ ሲል ያደረጋቸውን ነገሮች አስታውሱ (w04 4/1 21-22)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 78:2—ይህ ትንቢት በመሲሑ ላይ የተፈጸመው እንዴት ነው? (w11 8/15 11 አን. 14)
መዝ 78:40, 41—እነዚህ ጥቅሶች እንደሚያሳዩት የምናደርጋቸው ነገሮች ይሖዋ ምን እንዲሰማው ያደርጋሉ? (w12 11/1 14 አን. 5፤ w11 7/1 10)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 78:1-21
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.4 16—መዋጮ ማድረግ እንደሚችል ንገረው።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.4 16
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 5 አን. 6-7
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 15
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ)
“‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን ‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም የተወሰኑ ልጆች መድረክ ላይ እንዲወጡ አድርግና ስለ ቪዲዮው ጥያቄ አቅርብላቸው።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 15 አን. 15-26 እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 73 እና ጸሎት