በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቁን ቦታ የምትሰጡት ለማን ነው?
የመዝሙር 83 አቀናባሪ በንጉሥ ዳዊት ዘመን የኖረው የሌዋዊው የአሳፍ ዝርያ ሳይሆን አይቀርም። መዝሙሩ የተጻፈው ጠላት የሆኑ ብሔራት በይሖዋ ሕዝቦች ላይ ጥቃት በሰነዘሩበት ወቅት ነበር።
-
መዝሙራዊው በጸሎቱ ላይ እንደጠቀሰው፣ በጣም ያሳሰበው የራሱ ደህንነት ሳይሆን የይሖዋ ስምና ሉዓላዊነት ነበር
-
በአሁኑ ወቅት በአምላክ ሕዝቦች ላይ በየጊዜው ጥቃት ይሰነዘርባቸዋል። በታማኝነት መጽናታችን ለይሖዋ ክብር ያመጣል
-
ይሖዋ ስሙን እንድናውቅ ይፈልጋል
-
በሕይወታችን ውስጥ ትልቁን ቦታ የምንሰጠው ለይሖዋ እንደሆነ በሥራችን ማሳየት ይኖርብናል