በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ገለልተኝነት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (ሚክ 4:2)

ገለልተኝነት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (ሚክ 4:2)

የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ ይሖዋ ለማንም እንደማያዳላና እኛም የተለየ የኑሮ ደረጃ፣ ዘር፣ ነገድ፣ ብሔር ወይም ሃይማኖት ያላቸውን ሰዎች ጨምሮ ‘ለሁሉም ሰዎች መልካም እንድናደርግ’ እንደሚፈልግ ያስገነዝበናል።—ገላ 6:10፤ ሥራ 10:34

ገለልተኝነት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (ሚክ 4:2) የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ሚክያስ 4:2 በዛሬው ጊዜ በአምላክ ሕዝቦች መካከል እየተፈጸመ ያለውን ሁኔታ እንደሚገልጽ እንዴት እናውቃለን?

  • ገለልተኝነት ምንድን ነው? አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድን ነው?

  • ራእይ 13:16, 17 የፖለቲካው ሥርዓት በእኛ ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር እንደሚሞክር የሚያሳየው እንዴት ነው?

የገለልተኝነት አቋማችንን ሊሸረሽሩ የሚችሉ ሦስት ነገሮች የትኞቹ ናቸው?