ከሐምሌ 2-8
ሉቃስ 6-7
መዝሙር 109 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በልግስና ስፈሩ”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 6:37—ይቅር ባዮች ከሆን ሌሎችም እኛን ይቅር ይሉናል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ፤ w08 5/15 9 አን. 13-14)
ሉቃስ 6:38—የመስጠት ልማድ ልናዳብር ይገባል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሉቃስ 6:38—ሰዎች ለሌሎች በምንሰፍርበት መስፈሪያ መልሰው ይሰፍሩልናል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 6:12, 13—ኢየሱስ ከባድ ውሳኔ ማድረግ የሚጠይቅ ሁኔታ ለገጠማቸው ክርስቲያኖች ምን ግሩም ምሳሌ ትቷል? (w07 8/1 6 አን. 1)
ሉቃስ 7:35—የሐሰት ክስ ሲሰነዘርብን ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 7:36-50
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 197-198 አን. 4-5
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ልግስና በማሳየት ረገድ ይሖዋን ምሰሉ፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦
ይሖዋና ኢየሱስ ለጋሶች መሆናቸውን ያሳዩት እንዴት ነው?
ይሖዋ የምናሳየውን የልግስና መንፈስ የሚባርከው እንዴት ነው?
በልግስና ይቅር ማለት ሲባል ምን ማለት ነው?
ጊዜያችንን በልግስና መስጠት የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
ሌሎችን በማመስገን ረገድ ለጋሶች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 19 አን. 1-9
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 72 እና ጸሎት