በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ ባለትዳሮች ትዳራቸውን ማጠናከር የሚችሉት እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ኤፌ 5:33

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ወላጆች ልጆቻቸውን ጨዋ አድርገው ማሳደግ የሚችሉት እንዴት ነው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ወላጆች ልጆቻቸውን ጨዋ አድርገው ማሳደግ የሚችሉት እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 22:6

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ወጣቶች ራሳቸውን ከመጥፎ ነገር መጠበቅ የሚችሉት እንዴት ነው?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ወጣቶች ራሳቸውን ከመጥፎ ነገር መጠበቅ የሚችሉት እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 4:5, 6

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ለዕለት ተዕለት ሕይወታችን የሚጠቅም ምክር ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?