ከመስከረም 13-19
ኢያሱ 1–2
መዝሙር 97 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢያሱ 2:4, 5—ረዓብ ሰላዮቹን እንዲይዙ ንጉሡ የላካቸውን ሰዎች በተሳሳተ መንገድ የመራቻቸው ለምንድን ነው? (w04 12/1 8 አን. 6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 2:1-16 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ኢዮብ 26:7 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 16)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የማስተዋል ችሎታችሁን አሠልጥኑ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ጥሩ ሕሊና ይኑራችሁ” የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 13 አን. 15-21
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 89 እና ጸሎት