ከጥቅምት 25-31
ኢያሱ 15–17
መዝሙር 146 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢያሱ 17:15, 18—የጥንቷ እስራኤል ምድር በደን የተሸፈነ እንደነበር በምን እናውቃለን? (w15 7/15 32)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 15:1-12 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 19)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 01 ነጥብ 6 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በቅርቡ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸውን ምሥራች ተናገሩ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ያ አዲስ ዘመን የተባለውን የኦሪጅናል መዝሙር ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 15 አን. 8-14
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 34 እና ጸሎት