ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ስለ ገባኦናውያን ከሚናገረው ታሪክ የምናገኛቸው ትምህርቶች
ገባኦናውያን የጥበብ እርምጃ ወስደዋል (ኢያሱ 9:3-6፤ it-1 930-931)
የእስራኤል ሽማግሌዎች፣ ስለ ጉዳዩ ይሖዋን ባለማማከር የሞኝነት ድርጊት ፈጽመዋል (ኢያሱ 9:14, 15፤ w11 11/15 8 አን. 14)
ገባኦናውያን፣ እስራኤላውያንን በትሕትና አገልግለዋል (ኢያሱ 9:25-27፤ w04 10/15 18 አን. 14)
ገባኦናውያን የይሖዋን ሞገስ ማግኘት ስለፈለጉ ትሕትና የሚጠይቁ ሥራዎችን ለማከናወን ፈቃደኞች ሆነዋል። ዛሬም እንዲህ ያለ ትሕትና ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?