ከመስከረም 19-25
1 ነገሥት 13–14
መዝሙር 21 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ባለን መርካትና ልካችንን ማወቅ—ለምን?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 14:13—ይህ ጥቅስ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረናል? (w10 7/1 29 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 13:1-10 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 7)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የሚለውን ብሮሹር ምዕራፍ 01ን ተጠቅመህ በመጀመሪያው ውይይታችሁ ወቅት ያስጀመርከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቀጥል። (th ጥናት 9)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ነጥብ 5 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የኢኮኖሚ ችግርን በልበ ሙሉነት መጋፈጥ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እስከ መጨረሻው የሚጸና ቤት ገንቡ—“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ” የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 19 ነጥብ 5-6 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 56 እና ጸሎት