ከመስከረም 26–ጥቅምት 2
1 ነገሥት 15–16
መዝሙር 73 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አሳ በድፍረት እርምጃ ወስዷል—አንተስ?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 16:34—ይህ ጥቅስ በይሖዋ ትንቢታዊ ቃል ላይ ያለንን እምነት የሚያጠናክርልን እንዴት ነው? (w98 9/15 21-22)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 15:25–16:7 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ የተዘጋጀውን የውይይት ናሙና ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 16)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ነጥብ 6 (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ደፋር የክርስቶስ ወታደሮች፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ጠይቅ፦ ከቤንጃሚን እና ከስሩቲ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 20
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 103 እና ጸሎት