ከመስከረም 5-11
1 ነገሥት 9–10
መዝሙር 10 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 10:10, 14—ንጉሥ ሰለሞን ስለነበረው ወርቅ የሚገልጸው ዘገባ የተጋነነ እንዳልሆነ ምን ማስረጃ መጥቀስ ይቻላል? (w08 11/1 22 አን. 4-6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 10:1-13 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት—መዝ 37:29 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ የተዘጋጀውን የውይይት ናሙና ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (5 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር፤ ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ምዕራፍ 01ን ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለዕለት ተዕለት ሕይወት የሚጠቅም ምክር JW.ORG ላይ መፈለግ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመወጣት የሚያግዛቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር ለማግኘት jw.org ላይ ገብተው እንዲፈልጉ አበረታታ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 18 ነጥብ 6-7 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 106 እና ጸሎት