በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 10-16

1 ነገሥት 19–20

ከጥቅምት 10-16

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ማጽናኛ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ዘወር በሉ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 19:19-21—በይሖዋ አገልግሎት አዲስ የሥራ ምድብ ሲሰጠን ከዚህ ዘገባ ምን እንማራለን? (w97 11/1 31 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 19:1-14 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 145

  • አዎንታዊ አመለካከት ይዞ መቀጠል፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አዎንታዊ አመለካከት ይዘን ለመቀጠል የሚረዱን የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ናቸው? ይሖዋ ኤልያስን ያጽናናው እንዴት ነው? ይሖዋ የሚያጽናናንና አሳቢነቱን የሚያሳየን እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 22

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 57 እና ጸሎት