ከጥቅምት 3-9
1 ነገሥት 17–18
መዝሙር 32 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በሁለት ሐሳብ የምታነክሱት እስከ መቼ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 18:1—ኢየሱስ፣ በኤልያስ ዘመን የተከሰተው ድርቅ “ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር” እንደቆየ የተናገረው ለምንድን ነው? (ሉቃስ 4:25፤ w08 4/1 19 ሣጥን)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 18:36-46 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—2ጢሞ 3:16, 17 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 12)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w14 2/15 14-15—ጭብጥ፦ ከመበለቷ እምነት ምን እንማራለን? (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 21
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 83 እና ጸሎት