ከጥቅምት 31–ኅዳር 6
2 ነገሥት 3–4
መዝሙር 151 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልጅሽን አንሺው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 4:38—‘የነቢያት ልጆች’ የተባሉት እነማን ሊሆኑ ይችላሉ? (it-2 697 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 3:1-12 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 17)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w13 8/15 28-29—ጭብጥ፦ ኤልሳዕ ቅዱስ አገልግሎት ሲያከናውን ያሳየውን ትሕትና መኮረጅ የምንችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 15)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በትንሣኤ እስክንገናኝ ድረስ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የምትወዱት ሰው ሲሞት የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 25
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 139 እና ጸሎት