ከመስከረም 11-17
አስቴር 3–5
መዝሙር 85 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
አስ 4:12-16—እንደ አስቴርና መርዶክዮስ ለአምልኮ ነፃነታችን መታገል የምንችለው እንዴት ነው? (kr 160 አን. 14)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ የአምላክ መንግሥት—ማቴ 14:19, 20 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 16)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 12 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 15)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ደፋሯ አስቴር፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ልጆች እንዲህ ብለህ ጠይቃቸው፦ የአስቴርን ድፍረት በምን መንገድ መኮረጅ ትፈልጋላችሁ?
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 57
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 125 እና ጸሎት