በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው

ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው

መርዶክዮስ በድፍረትና በታማኝነት ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል (አስ 3:2-4it-2 431 አን. 7)

አስቴር ያላትን እምቅ ችሎታ እንድታስተውል ረድቷታል (አስ 4:7, 8it-2 431 አን. 9)

አስቴር ደፋር እንድትሆንና በይሖዋ እንድትተማመን አበረታቷታል (አስ 4:12-14ia 133 አን. 22-23)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤ ውስጥ ያሉ ወንድሞች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት በንግግሬና በድርጊቴ እየረዳኋቸው ነው?’