ከመስከረም 18-24
አስቴር 6–8
መዝሙር 115 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
አስ 7:4—የአይሁዳውያን መጥፋት “በንጉሡም ላይ ጉዳት” የሚያስከትለው እንዴት ነው? (w06 3/1 11 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ፤ እንዲሁም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 12)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w22.01 10-11 አን. 8-10—ጭብጥ፦ እንደ ያዕቆብ ውጤታማ በሆነ መንገድ አስተምሩ—መልእክታችሁ ቀላል እንዲሆን አድርጉ። (th ጥናት 17)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የጉልበተኞችን ጥቃት ለመቋቋም በይሖዋ ታመኑ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 58
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 124 እና ጸሎት