በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ

ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ

አስቴር ከመናገሯ በፊት ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቃለች (አስ 7:2ia 140 አን. 15-16)

በዘዴና በአክብሮት ሐሳቧን ገልጻለች (አስ 7:3ia 140 አን. 17)

ግልጽና ሐቀኛ ነበረች (አስ 7:4ia 141 አን. 18-19)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከቤተሰቤ አባላት ጋር ስነጋገር የአስቴርን ምሳሌ መኮረጅ የምችለው እንዴት ነው?’