ከመስከረም 25–ጥቅምት 1
አስቴር 9–10
መዝሙር 102 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሥልጣኑን ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መንገድ ተጠቅሞበታል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
አስ 9:15, 16—አይሁዳውያኑ አንድም ምርኮ ያልወሰዱት ለምንድን ነው? (w06 3/1 11 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 13)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 12 ጠለቅ ያለ ጥናት ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 4 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለይሖዋ ሕዝቦች ጥቅም የቆሙ እረኞች”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 59 ነጥብ 1-5
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 55 እና ጸሎት