በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 4-10

አስቴር 1–2

ከመስከረም 4-10

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • አስ 2:5—ስለ መርዶክዮስ የሚገልጸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ሊደግፍ የሚችል ምን ማስረጃ ተገኝቷል? (w22.11 31 አን. 3-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) አስ 1:13-22 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 106

  • እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ቁመና፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ለመልካችን ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ ከባድ ሊሆን የሚችለው ለምንድን ነው?

    በ1 ጴጥሮስ 3:3, 4 ላይ የሚገኘው መሠረታዊ ሥርዓት ለራሳችን ሚዛናዊ አመለካከት ለመያዝ የሚረዳን እንዴት ነው?

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 56 እና ተጨማሪ ሐሳብ 6 እና 7

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 101 እና ጸሎት