ከጥቅምት 16-22
ኢዮብ 6–7
መዝሙር 33 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሕይወት መራራ ሲሆን”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 6:29—ወንድሞቻችንን በተሳሳተ መንገድ እንዳንረዳቸው ምን ይረዳናል? (w20.04 17 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 6:1-21 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 7)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 11)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w22.01 12-13 አን. 15-18—ጭብጥ፦ እንደ ያዕቆብ ውጤታማ በሆነ መንገድ አስተምሩ—ውጤታማ ምሳሌዎች ተጠቀሙ። (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ መንፈሳቸው የተደቆሰባቸውን ያድናል”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ክፍል 4 ክለሳ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 143 እና ጸሎት