በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሕይወት መራራ ሲሆን

ሕይወት መራራ ሲሆን

ኢዮብ መከራ ሲደርስበት ሕይወቱን ከግዳጅ አገልግሎት ጋር አመሳስሎታል (ኢዮብ 7:1w06 3/15 14 አን. 9)

በጭንቀት በተዋጠበት ወቅት ስሜቱን አውጥቶ ተናግሯል (ኢዮብ 7:11)

መሞት እንደሚፈልግ ጭምር ገልጿል (ኢዮብ 7:16w20.12 16 አን. 1)

አንተም ሕይወት መራራ ከሆነብህ በጸሎት ልብህን ለይሖዋ አፍስስ፤ እንዲሁም ስሜትህን ለጎለመሰ ወዳጅህ ተናገር። እፎይታ ለማግኘት የሚረዳህ የመጀመሪያ እርምጃ ይህ ሊሆን ይችላል።—g 1/12 16-17