በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ

ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ

[የኢዮብ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ሰይጣን፣ ኢዮብ ይሖዋን የሚወደውና የሚያገለግለው በራስ ወዳድነት ተነሳስቶ እንደሆነ ተናግሯል (ኢዮብ 1:8-11w18.02 6 አን. 16-17)

ሰይጣን፣ ይሖዋን የምንወደው ከልባችን እንዳልሆነ ተናግሯል (ኢዮብ 2:4, 5w19.02 5 አን. 10)

ይሖዋ፣ ሁላችንም ሰይጣን ውሸታም መሆኑን እንድናረጋግጥ አጋጣሚ ሰጥቶናል። (ምሳሌ 27:11) በመልካሙም ሆነ በክፉው ጊዜ ይሖዋን በማስቀደም እሱን ምን ያህል እንደምንወደው ማሳየት እንችላለን።