በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል

የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል

ሰይጣን፣ ሰዎች መጥፎ ነገር የሚያመጣው ይሖዋ እንደሆነ እንዲያምኑ ይፈልጋል (ኢዮብ 8:4)

ሰይጣን፣ ይሖዋ ለእሱ ታማኝ መሆን አለመሆናችን ግድ እንደማይሰጠው እንድናስብ ይፈልጋል (ኢዮብ 9:20-22w15 7/1 12 አን. 3)

የይሖዋ ታማኝ ፍቅር በሰይጣን ውሸቶች እንዳንታለልና ንጹሕ አቋማችንን እንድንጠብቅ ይረዳናል (ኢዮብ 10:12፤ መዝ 32:7, 10w21.11 6 አን. 14)

እንዲህ ለማድረግ ሞክር፦ መከራ ሲያጋጥምህ ብርታት ለማግኘት ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እያሳየህ ያለው እንዴት እንደሆነ ለማስተዋል ሞክር፤ እነዚህን ነገሮች ጻፍ፤ እንዲሁም አለፍ አለፍ እያልክ ከልሳቸው።