ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ከተሳሳተ መረጃ ራሳችሁን ጠብቁ
ኤሊፋዝ በዕድሜ የገፋና ጥበበኛ ሰው ስለነበር እምነት የሚጣልበት የመረጃ ምንጭ እንደሆነ ሊታሰብ ይችላል (ኢዮብ 4:1፤ it-1 713 አን. 11)
በአጋንንት ግፊት ለኢዮብ ተስፋ የሚያስቆርጥ መልእክት ነግሮታል (ኢዮብ 4:14-16፤ w05 9/15 26 አን. 2)
ኤሊፋዝ ከተናገራቸው ነገሮች አንዳንዶቹ እውነተኛ ቢሆኑም በተሳሳተ መንገድ ተጠቅሞባቸዋል (ኢዮብ 4:19፤ w10 2/15 19 አን. 5-6)
የሰይጣን ዓለም ጉዳት የሚያስከትል የተሳሳተ መረጃ ማስፋፋቱን ቀጥሏል።
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የምሰማውን መረጃ ትክክለኛነት ጊዜ ወስጄ እገመግማለሁ?’ —mrt 32 አን. 13-17