በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 23-29

መዝሙር 88–89

ከመስከረም 23-29

መዝሙር 22 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. የይሖዋ አገዛዝ ከሁሉ የተሻለ ነው

(10 ደቂቃ)

የይሖዋ አገዛዝ እውነተኛ ፍትሕ ያሰፍናል (መዝ 89:14w17.06 28 አን. 5)

የይሖዋ አገዛዝ እውነተኛ ደስታ ያሰፍናል (መዝ 89:15, 16w17.06 29 አን. 10-11)

የይሖዋ አገዛዝ ለዘላለም ይጸናል (መዝ 89:34-37w14 10/15 10 አን. 14)

የይሖዋ አገዛዝ የላቀ እንደሆነ ማሰላሰላችን ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳ ስንሰማ ገለልተኝነታችንን እንድንጠብቅ ይረዳናል

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 89:37—ጨረቃ በምታሳየው ታማኝነት እና ሰዎች በሚያሳዩት ታማኝነት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? (cl 281 አን. 4-5)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። የክርስትና እምነት ተከታይ ያልሆነን ሰው መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 5)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት እንደሆነ አሳየው። (th ጥናት 9)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ንግግር። ijwbq 181—ጭብጥ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ስለ ምንድን ነው? (th ጥናት 2)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 94

7. የይሖዋ መሥፈርቶች ከሁሉ የተሻሉ ናቸው

(10 ደቂቃ) ውይይት።

ብዙ ሰዎች የፆታ ግንኙነትንና ጋብቻን አስመልክቶ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት መሥፈርቶች ምክንያታዊነት የጎደላቸውና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሆኑ ይሰማቸዋል። የይሖዋን መሥፈርቶች መከተልህ ምንጊዜም እንደሚጠቅምህ ለራስህ አረጋግጠሃል?—ኢሳ 48:17, 18፤ ሮም 12:2

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ያወጣቸውን የሥነ ምግባር ሕጎች የማይከተሉ ሰዎች ‘የአምላክን መንግሥት እንደማይወርሱ’ ይናገራል። (1ቆሮ 6:9, 10) ይሁንና የአምላክን መሥፈርቶች ለመከተል የሚያነሳሳን ዋነኛው ምክንያት ይህ ነው?

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—የአምላክ መመሪያዎች ወይስ የኔ? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • አምላክ ያወጣቸው የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ጥበቃ የሚያደርጉልን እንዴት ነው?

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(5 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 133 እና ጸሎት