በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 30–ጥቅምት 6

መዝሙር 90–91

ከመስከረም 30–ጥቅምት 6

መዝሙር 140 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ዕድሜያችሁ እንዲረዝም በይሖዋ ታመኑ

(10 ደቂቃ)

ሰዎች እንደመሆናችን መጠን በዕድሜያችን ርዝማኔ ላይ ያን ያህል ለውጥ ማምጣት አንችልም (መዝ 90:10wp19.3 5 አን. 3-5)

ይሖዋ “ከዘላለም እስከ ዘላለም” ይኖራል (መዝ 90:2wp19.1 5 ሣጥን)

ለሚታመኑበት ሁሉ የዘላለም ሕይወት መስጠት ይችላል፤ ደግሞም ይሰጣቸዋል (መዝ 21:4፤ 91:16)

ከይሖዋ መሥፈርቶች ጋር የሚጋጭ ሕክምና በመቀበል ከእሱ ጋር ያላችሁን ዝምድና እንዳታበላሹ ተጠንቀቁ።—w22.06 18 አን. 16-17

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 91:11—መላእክት ከሚሰጡት እርዳታ ጋር በተያያዘ ምን ዓይነት ሚዛናዊ አመለካከት ሊኖረን ይገባል? (wp17.5 5)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። መጽሐፍ ቅዱስ ግለሰቡን በዕለታዊ ሕይወቱ የሚጠቅመው እንዴት እንደሆነ ማስተዋል እንድትችል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነሳ ስሜቱን እንዲገልጽ አጋጣሚ ስጠው። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 5—ጭብጥ፦ በምድር ላይ ለዘላለም መኖር ትችላለህ። (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 158

7. የትዕግሥቱን ብዛት አድንቁ—ይሖዋ ለጊዜ ያለው አመለካከት

(5 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ይሖዋ ለጊዜ ያለውን አመለካከት መገንዘባችን እሱ የሰጣቸውን ተስፋዎች በትዕግሥት ለመጠበቅ የሚረዳን እንዴት ነው?

8. ለመስከረም የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች

(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 68 እና ጸሎት