ከመስከረም 9-15
መዝሙር 82–84
መዝሙር 80 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ላሏችሁ መብቶች አድናቆት ይኑራችሁ
(10 ደቂቃ)
ያሉንን የአገልግሎት መብቶች ከፍ አድርገን እንመለከታቸዋለን (መዝ 84:1-3፤ wp16.6 8 አን. 2-3)
ለማግኘት በምትመኟቸው የአገልግሎት መብቶች ላይ ከማተኮር ይልቅ አሁን ባሏችሁ መብቶች ተደሰቱ (መዝ 84:10፤ w08 7/15 30 አን. 3-4)
ይሖዋ እሱን በታማኝነት ለሚያገለግሉት ሁሉ መልካም ነው (መዝ 84:11፤ w20.01 17 አን. 12)
ሁሉም የአገልግሎት ምድብ የራሱ የሆኑ በረከቶችና ተፈታታኝ ነገሮች አሉት። በበረከቶቹ ላይ ካተኮራችሁ ከየትኛውም የአገልግሎት ምድብ ደስታ ማግኘት ትችላላችሁ።
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 82:3—በጉባኤ ውስጥ ላሉ ‘አባት የሌላቸው’ ልጆች ፍቅራዊ አሳቢነት ማሳየታችን ምን ያህል አስፈላጊ ነው? (it-1 816)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 82:1–83:18 (th ጥናት 2)
4. ስሜትን መረዳት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ስሜትን መረዳት—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 57
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 15 አን. 8-12፣ በገጽ 118 ላይ ያለው ሣጥን