ከጥቅምት 14-20
መዝሙር 96–99
መዝሙር 66 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ‘ምሥራቹን አውጁ’!
(10 ደቂቃ)
ለሌሎች ምሥራቹን ንገሯቸው (መዝ 96:2፤ w11 3/1 6 አን. 1-2)
ስለ ፍርድ ቀን የሚገልጸውን ምሥራች አስተምሯቸው (መዝ 96:12, 13፤ w12 9/1 16 አን. 1)
ይሖዋ ምድርን ስሙን በሚያወድሱ ሰዎች የመሙላት ዓላማ እንዳለው አሳውቋቸው (መዝ 99:1-3፤ w12 9/15 12 አን. 18-19)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 96:1—በአብዛኞቹ ጥቅሶች ላይ “አዲስ መዝሙር” የሚለው አገላለጽ ምን ትርጉም አለው? (it-2 994)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 98:1–99:9 (th ጥናት 11)
4. ቁርጠኝነት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 10 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ቁርጠኝነት—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 10 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 9
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 16 አን. 10-18