በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 21-27

መዝሙር 100–102

ከጥቅምት 21-27

መዝሙር 37 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ለይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምላሽ ስጡ

(10 ደቂቃ)

ለይሖዋ ጥልቅ ፍቅር አዳብሩ (መዝ 100:5w23.03 12 አን. 18-19)

ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ወዳጅነት ሊያበላሹ ከሚችሉ ነገሮች ራቁ (መዝ 101:2, 3w23.02 17 አን. 10)

የይሖዋንና የድርጅቱን ስም ከሚያጠፉ ሰዎች ራቁ (መዝ 101:5w11 7/15 16 አን. 7-8)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ማኅበራዊ ሚዲያን የምጠቀምበት መንገድ ከይሖዋ ጋር ያለኝን ወዳጅነት ሊያበላሽብኝ ይችል ይሆን?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 102:6—መዝሙራዊው ራሱን ከሻላ ጋር ያመሳሰለው ለምንድን ነው? (it-2 596)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(5 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)

6. እምነታችንን ማብራራት

(4 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwbq 129—ጭብጥ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል ወይም ተበርዟል? (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 137

7. ‘አንተን የሙጥኝ እላለሁ፤ እጅህ አጥብቆ ይይዘኛል’

(15 ደቂቃ)

ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ሐና ታማኝ ፍቅር ያሳየችው እንዴት ነው?

  • የእሷን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 17 አን. 1-7

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 96 እና ጸሎት