በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 28–ኅዳር 3

መዝሙር 103–104

ከጥቅምት 28–ኅዳር 3

መዝሙር 30 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. “አፈር መሆናችንን ያስታውሳል”

(10 ደቂቃ)

የይሖዋ ርኅራኄ ምክንያታዊ እንዲሆን ያነሳሳዋል (መዝ 103:8w23.07 21 አን. 5)

ስህተት በምንሠራበት ጊዜ ተስፋ አይቆርጥብንም (መዝ 103:9, 10w23.09 6-7 አን. 16-18)

ከአቅማችን በላይ አይጠብቅብንም (መዝ 103:14w23.05 26 አን. 2)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የትዳር ጓደኛዬን የምይዝበት መንገድ የይሖዋን ምክንያታዊነት የሚያንጸባርቅ ነው?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 104:24—ይህ ጥቅስ ይሖዋ ስላለው የተለያዩ ነገሮችን የመፍጠር ችሎታ ምን ያስተምረናል? (cl 55 አን. 18)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 4)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለመጀመር ከተስማማ ሰው ጋር ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራምህ እንኳን ደህና መጣህ በሚለው ቪዲዮ ላይ ተወያዩ። (th ጥናት 9)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 6—ጭብጥ፦ ባል “ራሱን እንደሚወድ ሁሉ ሚስቱንም [መውደድ]” አለበት። (th ጥናት 1)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 44

7. የአቅም ገደባችሁን ታውቃላችሁ?

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ይሖዋ ምርጣችንን ስንሰጠው ይደሰታል፤ እኛም እንደሰታለን። (መዝ 73:28) ይሁንና የአቅም ገደባችንን ከግምት ሳናስገባ ለይሖዋ ምርጣችንን ለመስጠት ከሞከርን ለአላስፈላጊ ጭንቀትና ለተስፋ መቁረጥ ልንዳረግ እንችላለን።

ምክንያታዊ በመሆን ብዙ ነገር ማከናወን እንችላለን የተባለውን አጭር ድራማ አጫውት ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ይሖዋ ከእኛ የሚጠብቀው ምንድን ነው? (ሚክ 6:8)

  • ወጣቷ እህት ግቧ ላይ ስለመድረስ ከልክ በላይ እንዳትጨነቅ የረዳት ምንድን ነው?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 55 እና ጸሎት