በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 12-18

መዝሙር 120-134

ከመስከረም 12-18
  • መዝሙር 33 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 የፊቱ ሽፋን—ለተበሳጨ የቤት ባለቤት መልስ ስጥ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 የፊቱ ሽፋን—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 8 አን. 6—ተማሪው ትምህርቱን ተግባራዊ እንዲያደርግ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 114

  • ይሖዋ ብዙ ነገር አድርጎልኛል፦ (15 ደቂቃ) jw.org ላይ የሚገኘውን “ይሖዋ ብዙ ነገር አድርጎልኛል” የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። (ስለ እኛ > እንቅስቃሴዎች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ ይሖዋ ክሪስታልን የረዳት እንዴት ነው? ይህስ ምን እንድታደርግ አነሳስቷታል? በአሉታዊ ስሜቶች ስትዋጥ ምን ታደርጋለች? የክሪስታል ተሞክሮ አንተን የረዳህ እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 19 አን. 17-31፤ዮሴፍ የሞተው መቼ ነው?” የሚለው ሣጥን እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 119 እና ጸሎት