በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 120-134

‘የሚረዳኝ ይሖዋ ነው’

‘የሚረዳኝ ይሖዋ ነው’

ከመዝሙር 120-134 ያሉት መዝሙራት ‘ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር’ በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ መዝሙራት እስራኤላውያን ዓመታዊ በዓላትን ለማክበር በይሁዳ ተራሮች አናት ላይ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ‘በሚወጡበት’ ጊዜ በደስታ የሚዘምሯቸው መዝሙራት እንደሆኑ ብዙዎች ያምናሉ።

ይሖዋ ለሕዝቡ ጥበቃ የሚያደርግበት መንገድ በሚከተሉት ምሳሌዎች ተገልጿል፦

121:3-8

  • በጎቹን በንቃት በሚጠብቅ እረኛ

  • ከፀሐይ በሚከልል ጥላ

  • በታማኝ ወታደር